እንዴት ሞባይሎን ከቫይረስ መጠበቅ
ይችላሉ........... ..
በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ሰው ስማርት ሞባይል
ተጠቃሚ እየሆ መጥቷል እስማርት
ሞባይሎች ከቀደምቶቹ የሚለያቸው የተለያዩ
አፕሊኬሽን መጫናቸውና የራሳቸው ሚሞሪ ሲኖራቸው ይህም ፋይሎችንና አፕሊኬሽኖችን
እንድንጭን አድርገውናል፡፡የስማርት ፎኖች
በቫይረስ የመጠቃታቸው እድል ከጊዜ ወደ ጊዜ
እየጨመረ መጥቷል ቫይረሱም የሚያጠቃው
ሞባይሉ ላይ የተጫኑ ጌሞችን፣ሶፍትዌሮችን
ወይም አፕሊኬሽኖችን፣ የሴኩሪቲ ቁልፎችንና የተለያዩ የስልኩ ስራዎች በማዛባት የሚያጠቁ
ሲሆን ቫይረሱ ስማርት ስልካችን ውስጥ ገብቶ
ከማበላሸቱ በፊት ሁሌም የምከተሉትን
ጥንቃቄዎችን መውሰድ ይገባናል…..
1.የሞባይል አንቲ ቫይረሶችን መጠቀም
2.ብራንድ በሞባይል መሆኑን ማረጋገጥ 3.ሞባይላችንን በየቀኑ ስካን ማድረግ
4.የስልካችንን ብሉቱዝ መዝጋት
|