ያለምንም ክፍያ የግሎን ሳይት ለመክፈት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ < እንኳን ወደ ኢትዮትሪክ ገጽ በደህና መጡ ! > - Tady 70 drja
< እንኳን ወደ ኢትዮትሪክ ገጽ በደህና መጡ ! > - Tady 70 drja
 
menu
የተለያዩ ተረቶች
ሳይት ጥቆማ
ቀልዳቀልዶች
የታዋቂ ሰዎችና የሌሎች ታሪክ
የተለያዪ መረጃዎች
ከመፅሀፍት አለም
እዉነታዎች
ግጥሞች
የሳይቱን አዘጋጁን ለማግኘት
ጤና አዳም
ከዘመኑ
የተለያዪ የሙዚቃና የመዝሙር ግጥሞች
=> Tady 70 drja
=> Abinet Agonafir ለማን ብዬ
=> የናት ውለታዋ ከሂሩት
ወቅታዊ ዜናዎች፦
መነሻ ገፅ
በሰባ ደረጃ ከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይ ሲመሽ እንገናኝ መጣሁ አንቺን ብዬ ሳይከብደኝ እርምጃዉ በሰባ ደረጃዉ አዝማች፡ በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ በመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌ በፍቅር ማነቂያዉ ዶሮ እንዳይል በከንቱ እረ አንቺን ወዶ ..(ዶሮ ማነቂያ፣ ዕሪ በከንቱ) ክራሩን ስትሰሚ ብቅ በይ ቆሞያለሁ ከበርሽ ማዶ ሲመሽ ወደማታ ማታ ማታ አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ ሲመሽ ወደ ማታ ማታ ማታ ብቅ በይ ሲገረፍ ክራር ሲመታ ማታ ማታ ማታ ማታ አምጣት ከጎኔ ትቀመጥ እንጀራ አይቀርብም ካለወጥ አቅፎ ገላዋን አልጠግብ ያለዉ ማነዉ ብላችሁ ማነዉ ማነዉ? ልቤ ልቤነዉ ልቤ እራብተኛዉ እሏን ወዶ ሌት የማይተኛዉ ይዉጣ ይዉጣ እግሬ ይዛል በእርምጃዉ ከሏ አይብስም ሰባ ደረጃዉ ዘበናይ ዘበናይ.... ሲመሽ ወደ ማታ ሁሉ ዘግቶ በሩን ታም ታራም ሳረገዉ ብቅ በይ ክራሩን ታም-ታራራም-ታራራም..... ፀጉራን ተተኩሳዉ እንደ አርምዴ ሜሪ ዘበናይ ናት ፍቅሯን በክራር ነጋሪ. ታም-ታራራም-ታራራም..... ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጵ ፍቅርሽ አስጨንቆ መላወስ አቃተኝ ተደናበርኩልሽ ጥይት እንደሳተኝ ሳተና ነበርኩኝ ተካሽ በመዉ ዛሬ ለዘበናይ ብቻ እጄን ሰጠሁ ዛሬ አዝማች በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ በመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌ እንደ አውራ ዶሮ ክንፍ ኮቴን እየሳብኩት መሬት ለመሬት በዞርኩት ገላሽን ሳትወጣብኝ ፀሀይ ሳይነጋብኝ ሌት ሲመሽ ወደማታ ማታ ማታ አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ ሲመሽ ወደ ማታ ማታ ማታ ብቅ በይ ሲገረፍ ክራር ሲመታ ማታ ማታ ማታ ማታ ሞልቶ በአራዳ የአርመን ዳቦ ሳሳ አካላቴ ሰዉ ተርቦ አቅፎ ገላዉን አልጠገብ ያለዉ ማነዉ ብላችሁ ማነዉ ማነዉ? ልቤ ልቤነዉ ልቤ እራብተኛዉ እሳን ወዶ ሌት የማይተኛዉ ይዉጣ ይዉጣ እግሬ ይዛል በእርምጃዉ ከሏ አይብስም ሰባ ደረጃዉ ዘበናይ ዘበናይ.... አይወጣም ደረጃ ቢፈጥን ሴሼንቶ እንደኔ ካሌደ በፍቅር ተገፍቶ ታም-ታራራም-ታራራም..... መድፈሪያሽ ወርቅ ነዉ ብርም አይገዛሽ ልብ የሌለዉ ሀብል ግድም አይሰጥሽ ታም-ታራራም-ታራራም..... ከአንገትሽ ላይ አርጊኝ እንደማርትሬዛ ወደወዲያ እንዳልል አደብ እንድገዛ ተከለከለ አሉ የንጉስ አዳራሽ የክት ያለበሰ አይገባም በጭራሽ መጣሁ ከኮሪያ ይዤልሽ ሰዓት በፓሪ ሞድሽ ላይ አምርሽ ታዪበት ዘበናይ ዘበናይ.... አዲሱ የቴዲ አፍሮ “በ70 ደረጃ” ነጠላ ዜማ ሙሉ የዘፈን ግጥም
This website was created for free with Own-Free-Website.com. Would you also like to have your own website?
Sign up for free