ንጉስ አፄ ሚኒሊክ መጋቢት አንድ
1896 የጣልያን
ቅኝገዢ ሃይል ድል
የደረገበት የአድዋ
ጦርነትን የመሩት
እኝህ መሪ ነበሩ። በኮሎኒያሊዝም
ዘመን አፄ ሚኒሊክ
የኤትዮጵያ ንጉሥ
ነበሩ። የጣሊያን
ሰራዊት በኢትዮጵያ
ላይ ዘምቶ የተሸነፈበትና
በአለም ታሪክ
የመጀመርያው ቅኝ
ገዢ ሃይል ድል
የደረገበት ዘመን
1896 ነበር። ይህም ድል የተገኘበት
ጦርነት የአድዋ
ጦርነት ነው። ይህም
ድል የኢትዮጵያ ብቻ
ሳይሆን የአፍሪካ
ህዝቦች ድል እንደሆነ ይቆጠራል።
የአድዋ ድል
የአፍሪካ ህዝቦች
ለነፃነት እንዲታገሉ
የተነቃቁበት መሆኑ
በብዙ የታሪክ አዋቂዎች ይናገራሉ።
|