ያለምንም ክፍያ የግሎን ሳይት ለመክፈት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ < እንኳን ወደ ኢትዮትሪክ ገጽ በደህና መጡ ! > - ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ያስለቅሳል . . .
< እንኳን ወደ ኢትዮትሪክ ገጽ በደህና መጡ ! > - ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ያስለቅሳል . . .
 
menu
የተለያዩ ተረቶች
ሳይት ጥቆማ
ቀልዳቀልዶች
የታዋቂ ሰዎችና የሌሎች ታሪክ
የተለያዪ መረጃዎች
ከመፅሀፍት አለም
=> ከዴርቶ ጋዳ የተወሰደ
=> እናታችን አሸባሪ ናት
=> የደብሪቱ ወተት
=> የመጨረሻው ኑዛዜ
=> ፍለጋ
=> ”እናቴ አልዳነችም! ...
=> ከባህር የወጣች አሳ
=> ጭለማና ብርሀን
=> ሠላማዊ ህልም
=> የዕብደት ዋዜማ
=> የአስከሬኑ ሳጥን የመጨረሻ ሚስማሮች
=> ሁለት ፅንፎች
=> ከስሜት መፋታት! Written by ደራሲ - ጁሊ በርግማን ትርጉም- ኢዮብ ካሣ
=> ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ያስለቅሳል . . .
=> ላንዲት መስቲካ ሻጭ ህጻን
=> love
እዉነታዎች
ግጥሞች
የሳይቱን አዘጋጁን ለማግኘት
ጤና አዳም
ከዘመኑ
የተለያዪ የሙዚቃና የመዝሙር ግጥሞች
ወቅታዊ ዜናዎች፦
መነሻ ገፅ
ከእለታት በአንዱ ሰውዬው አዲስ መኪናውን እያጠበ፣ ቼክ ምናምን እያደረገ ነበር። የአራት አመት ሕፃን ልጁ ድንጋይ አንስቶ የመኪናውን አንድ ጎን ጫረበት። በዚህ የተናደደው አባት የልጁን እጅ ይዞ በንዴት መታው። ልጁን እየመታ የነበረው በብሎን መፍቻ መሆኑን እንኳን ልብ አላለም ነበር። አጥንቶቹ በመሰባበራቸው ልጁ የአንድ እጁን ሁሉንም ጣቶች በቀዶ ጥገና ማጣት/ ማስቆረጥ እንዳለበት ሆስፒታሉ ወሰነ። ልጁ አባቱን ሲያይ . . . በጣም ስቃይ ውስጥ መሆኑን በሚናገሩ አይኖቹ እያየው «አባዬ ጣቶቼ መቼ ነው ተመልሰው የሚያድጉት?» ሲል ጠየቀው። አባት ልቡ ተሰበረ። ምንም መናገር አልቻለም። ወደ ውጪ ወጥቶ በንዴት መኪናውን ብዙ ጊዜ ደበደበው። እያለቀሰ ከመኪናው አጠገብ መሬቱ ላይ ቁጭ አለ። ቀና ሲል ህጻን ልጁ በድንጋይ የጫረውን አየ፤ ልጁ «አባዬ እወድሃለሁ» ብሎ ነበር በድንጋይ መኪናው ጎን ላይ የጻፈው። በቀጣዩ ቀን አባት ራሱን አጠፋ። ቁጣና ፍቅር ዳርቻ የላቸውም። ፍቅርን መርጠህ አሪፍ ሕይወት ኑር። ነገሮች ልንጠቀምባቸው፣ ሰዎች ደግሞ ልንወዳቸው ነው የተፈጠሩት። አሁን የምናየው ተቃራኒውን ነው። ሰዎችን እንጠቀምባቸዋለን - ነገሮችን እንወዳቸዋለን። ጸጸት ይገድላል። ቀስ እያለ እየገዘገዘ። ወይም ደግሞ እንደዚህ ያልታደለ አባት ራስ ለማጥፋት ይዳርጋል። የሚያስጸጽት ነገር አድርጋችሁ እንደሆን አሁኑኑ ተመለሱ። በተናደዳችሁ ወይም ባዘናችሁ ጊዜ በምትወዱት ሰው ላይ የምትወስኑትን ውሳኔ አዘግዩት። የምትፈጥሩት ሃዘን በሁዋላ ከሚገዘግዛችሁ አሁኑኑ አስተካክሉት። ደሞ ሞት አለ። ያኮረፋችሁት ወንድማችሁ ንግግራችሁን እንደናፈቀ ቢሞትስ? የሆነ ጊዜ ባደረገው ነገር ያዘናችሁበትና የዘጋችሁት ወላጃችሁ የልጁን ፍቅር እንደተመኘ (እናንተን እያሰበ ቀን ከሌት ያለቅስ እንደነበር ከቀብሩ በኋላ የምትሰሙት) ቢሞትስ? ይቅርታችሁን የምትናፍቅ/የሚናፍቅ ፍቅረኛችሁ ይቅርታችሁን እንደለመነ ሳያገኝ እየወደዳችሁ ቢሞትስ? ሞት የሚሉት ሌባ ነገር አለ። ይቅር በሉ። ተዋደዱ
This website was created for free with Own-Free-Website.com. Would you also like to have your own website?
Sign up for free