ያለምንም ክፍያ የግሎን ሳይት ለመክፈት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ < እንኳን ወደ ኢትዮትሪክ ገጽ በደህና መጡ ! > - መጥፎ ስሜቶችን ለመቆጣጠር - የእጅ ጣቶቻችን ተጭነን መያዝ
< እንኳን ወደ ኢትዮትሪክ ገጽ በደህና መጡ ! > - መጥፎ ስሜቶችን ለመቆጣጠር - የእጅ ጣቶቻችን ተጭነን መያዝ
 
menu
የተለያዩ ተረቶች
ሳይት ጥቆማ
ቀልዳቀልዶች
የታዋቂ ሰዎችና የሌሎች ታሪክ
የተለያዪ መረጃዎች
ከመፅሀፍት አለም
እዉነታዎች
ግጥሞች
የሳይቱን አዘጋጁን ለማግኘት
ጤና አዳም
=> የሳንባ ነቀርሳ በሽታ
=> የውጥረት መንስኤዎችና ምልክቶች
=> ማር እና ሎሚን ቀላቅሎ መጠቀም ለጤና፣ ለቆዳ ውበት እና ለጸጉር ያለው ጠ
=> የሆድ ድርቀትን በቀላሉ መካላከል
=> የማየት አቅማችንን የሚጎዱ 10 መጥፎ ልማዶች
=> አለርጂን የሚከላከሉ የምግብ አይነቶች
=> እንቅልፍ ለመርሳት ችግር እንዳንጋለጥ ይረዳል
=> መጥፎ ስሜቶችን ለመቆጣጠር - የእጅ ጣቶቻችን ተጭነን መያዝ
=> ከእርግዝና በፊት መቋረጥ ያለባቸው 5 ጎጂ ልማዶች
ከዘመኑ
የተለያዪ የሙዚቃና የመዝሙር ግጥሞች
ወቅታዊ ዜናዎች፦
መነሻ ገፅ
ጃፓናዊው ጂን ሺን ዩስቱ የእጅ ጣቶችን ለተወሰነ ደቂቃ ተጭኖ በመያዝ ከተለያዩ የህመም ስሜቶች መራቅ እንደሚቻል ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳሳየ ይነገራል። የእጅ ጣቶችን ጫፍ በማሻሸት ወይም ተጭኖ መያዝ ቀላል ዘዴ ቢሆንም ገራሚ ውጤት ያስገኛል ነው የሚሉት ለረጅም ጊዜ የተጠቀሙበት ጃፓናውያን። በማርኬይ ካንሰር ማዕከል በተደረገ ጥናትም በሁሉም አይነት የካንሰር ታማሚዎች ላይ ተሞክሮ ውጤታማ መሆኑ ተረጋግጧል። ከዚህ በምስሉ ላይ እንደተመለከትነው እያንዳንዱ ጣት ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ስሜቶች ወይም ጠባዮች እና ከተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ጋር ግንኙነት አለው። ስለሆነም ከእነዚህ ህመሞች ወይም ስሜቶች ለመራቅ ባህሪያቸውን ማወቅ ያስፈልጋል። ህመም ከሚሰማን የሰውነታችን ክፍል አልያም ከሚሰማን መጥፎ ስሜት ጋር ግንኙነት ያለውን ጣት ከለየን በኋላ በጥልቀት እየተነፈስን ጣታችንን ከ3 እስከ 5 ደቂቃ ተጭነን መያዝ ለመልካም ጤንነትና ለደስተኛ ኑሮ ይበጃል ነው የተባለው። ከዚህ በታችም እያንዳንዱ ጣት ከየትኛው የሰውነታችን ክፍል፣ ከስሜት እና ጠባይ እንዲሁም አካላዊ ምልክቶች ጋር እንደሚያያዝ እንመለከታለን። አውራ ጣት የሰውነት ክፍል - ሆድ እና ጣፊያ ስሜት/ጠባይ - ፍርሃት፣ ጭንቀት እና አካላዊ ምልክቶች - ንዴት፣ የሆድ ህመም፣ የቆዳ ችግሮች፣ የራስ ምታት አመልካች ጣት የሰውነት ክፍል - ኩላሊት እና ፊኛ ስሜት/ጠባይ - ግራ መጋባት፣ ተስፋ መቁረጥ እና ፍርሃት አካላዊ ምልክቶች - የምግብ መፈጨት ችግር፣ የእጅ አንጓ፣ ክርን፣ የጡንቻ እና ጀርባ ህመም፣ የጥርስ በሽታ እና ማንኛውም አይነት ሱስ መሀል ጣት የሰውነት ክፍል - የሀሞት ከረጢት እና ጉበት ስሜት/ጠባይ - ንዴት፣ አለመተማመን እና ቱግ ማለት አካላዊ ምልክቶች - የራስ ምታት፣ የወር አበባ ጋር የተያያዘ ችግር፣ የአይን ህመም (የማየት ችግር)፣ ድካም የቀለበት ጣት የሰውነት ክፍል - ሳንባ እና ትልቁ አንጀት ስሜት/ጠባይ - ሀዘን፣ አሉታዊነት፣ ንዴት፣ ተቃውሞን መፍራት አካላዊ ምልክቶች - የቆዳ ህመም፣ የምግብ መፈጨት ችግር፣ አስም ትንሿ (ማርያም) ጣት የሰውነት ክፍል - ትንሹ አንጀት እና ልብ ስሜት/ጠባይ - በራስ የመተማመን መውረድ፣ መጨናነቅ፣ መቻኮል አካላዊ ምልክቶች - የአጥንትና ነርቭ ችግሮች፣ ደም ግፊት፣ የልብ ሁኔታ፣ የጉሮሮ ህመም፣ የሆድ መነፋት ስለሆነም የሚሰማንን መጥፎ ስሜት ወይም ህመም ከጣታችን ጋር ያለውን ዝምድና በማየት ከ3 እስከ 5 ደቂቃ ተጭኖ መያዝ ቀላል የማይባል እረፍት ይሰጣልና ይሞክሩት ይላል ዘገባው። ምንጭ፦ www.healthyfoodteam.com
This website was created for free with Own-Free-Website.com. Would you also like to have your own website?
Sign up for free