በአይነቱ ፈጣን የተባለ
የብሮድባንድ ኢንተርኔት
ለመስራት ማቀዷን ይፋ
አድርጋለች። ይህ ፈጣኑ የብሮድባነድ
ኢንተርኔት አስካሁን
ካሉት የኢንተርኔት
ፍጥነቶች የተለየ እና
በዋጋም አነስተኛ
መሆኑም ተነግሮለታል። በሀገሪቱ ያለው ከፍተኛ
የሆነ የኢንተርኔት
ተጠቃሚ ቁጥር እና
አቅርቦቱ
አለመመጣጠኑን
ተከትሎ ነው ይህ እቅድ ይፋ የሆነው ተብሏል። ይህ የፈጣን
የብሮድባንድ ኢንተርኔት
አገልግሎትም በቅርቡ
በቻይና ሀገር ስራ ላይ
ለማዋል የታቀደ ሲሆን፥
ወደ ፊትም በሌሎች ሀገራት ለገበያ
እንደሚቀርብ ተነግሯል። ምንጭ፦
technologyreview.com
|