ኢትዮጵያን ልዩ የሚያደርጋት የቡና መገኛ አገር
መሆንዋ ድንቅነሽ
(ሉሲ)
የተባለችው 3
ሚሊዮን
አመት ያላት
ቅሪተ አፅም መገኛ መሆንዋ በአፍሪካ
ታሪክ በቅኝ
ያልተገዛች
መሆኗ ዳሎል
በአለማችን
ሞቃታማ
የሆነው ቦታ
መገኛ መሆኗ ላሊበላና
የሌሎችም
ውቅር አብያተ
ቤተክርስትያን
ባለቤት መሆኗ የአክሱም
ትክል
ሃውልቶች
መገኛ መሆኗ የንግስተ ሳባ
የ3000 አመት
እድሜ ያለው
ቤተመንግስት
መገኛ መሆኗ የመጀመርያው
ቤተክርስትያን
በአፍሪካ
ምድር
መስራች
መሆኗ በአፍሪካ
ትልቁ የሆነው
የኢትዮጵያ
አየር መንገድ
ባለቤት መሆኗ የመጀመርያዋ
ሴት የጦር ጀት
አብራሪ
በአለም ታሪክ
ባየር ላየር
ውግያ የጠላትን
አውሮፕላን
መተው
የጣሉት የወ/ሮ
አስቴር ቶሎሳ
አገር መሆንዋ። እነዚህ ከብዙ
በጥቂቱ ናቸው። ከህሊና ሙሉአለም
|