ሙቅ ውሃ የሆነ ጊዜ ላይ
ቀዝቃዛ እንደነበር
አይዘነጋም፡፡
የአይቮሪኮስት አባባል በአፉ አጥንት የያዘ ውሻ
መጮህ አይችልም፡፡
የዛምብያውያን አባባል የመቃብርን ስቃይ የሚያውቀው የሞተ ሰው ብቻ
ነው፡፡
የስዋሂሊ አባባል አይጥ የቱንም ያህል ብትሰክር
ድመት አልጋ ላይ
መተኛት የለባትም፡፡
የካሜሩናውያን አባባል ዝንጀሮዎችም እንኳን ከዛፍ ላይ ይወድቃሉ፡፡
የጃፓናውያን አባባል ሰባት ጊዜ ወድቀህ
በስምንተኛው ተነስ፡፡
የጃፓናውያን አባባል የበሰበሰ እንጨት
አይቀረፅም፡፡
የቻይናውያን አባባል አንዲት ውሸት ሺ እውነቶችን ታጠፋለች፡፡
የጋናውያን አባባል አመድ መልሶ የሚበተነው
ወደበተነው ሰው ፊት
ነው፡፡
የናይጄሪያውያን አባባል ለመብላት የቸኮለ አፉን
ይቃጠላል፡፡ የሉሃያ አባባል የልብን ‹ወሬ› ከፈለግህ ፊትን
ጠይቀው፡፡
የጊኒያን አባባል ሆድ ከፊት ለመሰለፍ አይፈራም፡፡
የናይጄሪያውያን አባባል ጨለማውን ከመራገም
ሻማ ማብራት ይሻላል፡፡
የቻይናውያን አባባል ዛፍ በፍሬው ይታወቃል፡፡ የዙሉ አባባል ትንሽም ኮከብ ብትሆን ጨለማን
ትሰብራለች፡፡
የፊንላንዳውያን አባባል ዕድል ስትጎበኝህ ሁሉም
ሰው የምትኖርበትን
ያውቀዋል፡፡
የቻይናውያን አባባል ጥሩ ምክር እንደሚመር መድኀኒት ነው፡፡
የቻይናውያን አባባል
|