አስገራሚ እውነታቸው
* 23 gize አግብታ የፈታችው አሜሪካዊት የጊነስ
ክብረ ወሠን ባለቤት ''ሊንዳ ዎልፍ'' ባሎቻን
በቅድመ ተከተል እንደማታስታውሳቸው
ትናገራለች:: የመጀመሪያውን ባላን ''ጆርጅ ስኮት''ን
ግን ሁሌም እንደምታስታውሠው ትናገራለች:: እሱን ያገባችው የ16 ዓመት ኮረዳ እያለች ነው::
* 26,000 መስኮቶች ያሉት የአለማችን ረጅሙ
የዱባዩ ''ቡርጂ ከሊፍ'' ህንፃ naw::
* ስጋ በሎች ነፍስ ገዳይ አትክልት በምድር ላይ
እንዳሉ ያውቃሉን?
550 የሚያክሉ ስጋ በል መኖራቸው በምርምር ታውቃል:: kenezih mekakel ''ሪቬነስ ፍላይ
ትራፕ'' እና ''ሃንጊንግ ፒቸር ፕላንትስ'' የሚባሉት
በሰሜን አሜሪካ የካሮላይ ግዛትና ረግረጋማ ቦታዎች
እንዲሑም በደቡባዊ ምስራቅ ኤስያ አከባቢዎች
ይገኛሉ::
* የእስስት ምላስ የመዘርጋት ፍጥነት ከጀት አውሮፕላን ፍጥነት ይበልጣል::
* የአለማችን ታላቁ ሳይንቲስት አልበርት
አንስታይን መኪና መንዳት አይችልም::
በተፈጥሮው ካልሲ እድርጎ አያውቅም::
* ለአካለ መጠን የደረሰ ሰው በሴኮንድ 100
እንዲሁም በቀን 86,000,000 የስፐርም ሴሌችን ያመነጫል::
* ማስቲካ ማኘክ ክብደት ይቀንሳል:: ምክንያቱም
ሰውነቱ ውስጥ ያለው የሜታቦሊክ ሂደት በ20
ፐርሰንት ስለሚጨምር ነው::
* ግመል በደቂቃ ውስጥ ብቻ 21 ጋሎን ውሀ
በአንድ ትንፋሽ ይጠጣል:: * ኪዊ የተባለችው ወፍ የምትጥለው እንቁላል
ከሰውነታ ይዘት ይበልጣል::
* የእልቅት ንድፊያ ህመም ስሜት አይፈጥርም::
* በኢራን የመራጮች እድሜ 15 ነው::
* በጨረቃ ላይ ጠፈርተኞች የተጫወቱት ስፖርት
ቢኖር 'ጎልፍ' ነው:: * ማርያ ባውሳራ ላራ የተባሉ የ67 ዓመት ስፔናዊት
አዛውንት በ2006 ዓ.ም መንታ ልጆችን
በኦፕራሲዮን ተገላግላለች::
|