ያለምንም ክፍያ የግሎን ሳይት ለመክፈት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ < እንኳን ወደ ኢትዮትሪክ ገጽ በደህና መጡ ! > - የ10 ኣመት ህፃን ልጅ
< እንኳን ወደ ኢትዮትሪክ ገጽ በደህና መጡ ! > - የ10 ኣመት ህፃን ልጅ
 
menu
የተለያዩ ተረቶች
ሳይት ጥቆማ
ቀልዳቀልዶች
የታዋቂ ሰዎችና የሌሎች ታሪክ
የተለያዪ መረጃዎች
ከመፅሀፍት አለም
እዉነታዎች
=> ከ ሴቶች እዉነታ
=> የቢልጌትስ አስገራሚ እውነታዎች :
=> የህይወት 5ቱ እውነታወች እውነታ
=> የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል
=> ሰውን አትናቅ
=> የጣቶን ነገር ያንብቡ
=> ኢትዮጵያን ልዩ የሚያደርጋት
=> ልብ ብለው ያንብቡት!! ሰውን አትናቅ .......!
=> የ10 ኣመት ህፃን ልጅ
=> 32
ግጥሞች
የሳይቱን አዘጋጁን ለማግኘት
ጤና አዳም
ከዘመኑ
የተለያዪ የሙዚቃና የመዝሙር ግጥሞች
ወቅታዊ ዜናዎች፦
መነሻ ገፅ
የ10 ኣመት ህፃን ልጅ ነው ኪሱ ላይ ጥቂት ሳንቲሞችን ይዞ አንድ አነስተኛ ካፌ ቤት ጎራ አለ ሰው ጥቅ ብሏል ከህፃንነቱ የተነሳ ማንም ትኩረት አልሰጠውም ትንንሽ አይኖቹን ከርተት ከርተት አድርጎ አንድ ክፍት ወንበር አገኘና ሄዶ ቁጭ አለ .)- ምን ፈለክ...... አስተናጋጁዋ በቁጣ እና በንቀት (- እ....እእ....እ ...... አይስክሬም.እ..አለ ?? . ፦ ብር ይዘሃል?...... ገልመጥ አድርጋ ጠየቀችው ህፃኑም ስንት ነው አላት ፦ ብር ከሡሚኒ ነው ስትለው ወድያው ኪሦቹ ውስጥ ያለውን ሳንቲሞች አውጥቶ መቁጠር ጀመረ አንድ ብር ከ ሃያ አምሥት ሳንቲም ነው የያ�;ዘው ፦ "ቶሎ በል ባክህ ሌላ ስንት ምታዘዘው ስው አለ አተ ሳንቲም ትቆጥራለህ" ብላ አመናጨቀችው ህፃኑም ሳንቲሞቹን ቆጥሮ ፦ " እሺ ኬክ ስንት ነው አላት ??.. ፦ " አንድ ብር" በቁጣ... ፦ " ኬክ ብሎ እጆቹን ዘርግቶ ሣንቲሞቹን ሰጣት ስትቆጥረው እንድ ብር ነው ኬኩን ውርውር አድርጋለት ሄደች ህፃኑም በልቶ ጨርሶ ወጣ አስተናጋጅዋም የበላበትን እቃ ለማንሳት እቃውን ስታነሳ ከ ሠህኑ ስር ሃያ አምስት ሣንቲም አስቀምጦላት ነበር ስታይ ደነግጠች ወድያው እንባዋ ዱብ ዱብ ማለት ጀመረ �;ሥቅሥቅ ብላ አለቀሰች እሚወደውን እና እሚፈልገውን አይስክሬም ብር ከሃያ አምስት ሣንቲም ከፍሎ ከበላ ለአስተናጋጁዋ እሚሰጣት ነገር ስላነበረው ያልፈለገውን ኬክ በአንድ ብር በልቶ ሱሙኒውን ለሷ ቲብ አስቀምጦላት ሄደ ትንሹ ልጅ ትንሹዋን ነፍስያውን አሸንፎ ክብርን እዝነትንም መስጠትን በትህትና ላላስተናገደችዋ አስተናጋጅ አስተማራት:::
This website was created for free with Own-Free-Website.com. Would you also like to have your own website?
Sign up for free