=-============ሶፊያ በቀለ እሸቴ====-=======-======
በሲስተምስ ኢንተግሬሽን ሥራዎች ላይ ያተኮረ ሲቢኤስ ኢንተርናሽናል የተሰኘ ኩባንያ በአሜሪካ ያቋቋመች ሲሆን፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለመፍጠርም በኢትዮጵያ ኤስቢ ኮሙኒኬሽንስ ኔትዎርክ የተሰኘ እህት ኩባንያ መስርታለች። ኩባንያዋ ለአፍሪካ ህብረት ፅህፈት ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አውታር ዘርግቷል፤ ለኢትዮጵያ ፓርላማም የተቀናጀ የመረጃ መረብ አውታር ሰርቷል። የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ውጥን ለሆነው የአፍሪካ ኢንፎርሜሽን ሶሳይቲ ኢኒሼቲቭ (ኤአይኤስአይ) አማካሪ ናት። የኢንተርኔት አድራሻዎችንና ስሞችን በተመለከተ ገላጋይና ውሳኔ ሰጪ ሆኖ በሚሰራው ICANN የተሰኘ ተቋም ስር፣ በአለማቀፍ የኢንተርኔት ፖሊሲዎችና የአድራሻ ስሞች ላይ በአማካሪነት የሚያገልግል ድርጅት (GNSO) ውስጠ የምክር ቤት አባል እንድትሆን ስትመረጠት በአፍሪካ የመጀመሪያዋ ሰው ነች። የዶትኮኔክትአፍሪካ ትረስት (ባለአደራ ተቋም) ዋና ዳሪክተር፤ እንዲሁም የዶትኮኔክትአፍሪካ ረጂስትሪ ሰርቪዝስ ሊምትድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ነች። እነዚህን ድርጅቶች ያቋቋመችው፤ ".africa" የተሰኘ የኢንተርኔት ስርወ-ስያሜ (Top-Level Domain) ለመፍጠር ነው። ከተሳካላትም ይህንን
ወቅታዊ ሁኔታ የዶትኮኔክትአፍሪካ ትረስት ዋና ዳሬክተር እና የዶትኮኔክትአፍሪካ ረጂስትሪ ሰርቪስስ ሊሚትድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
የትውልድ ቦታ: አዲስ አበባ፣
ወቅታዊ መኖሪያ ስፍራ: ዋልኑት ክሪክ፣ ካሊፎርኒያ =============ጁሊ ምህረቱ=================
ዋና ዋና ስኬቶች:
በዎከር የስነጥበብ ማዕከል (ኤም ኤን)፣ በጉግኒህም ሙዚየም (ኒውዮርክና በርሊን) በግሏ ኤግዚቢሽን ያቀረበች የእይታ ጥበብ አርቲስት ናት፡፡ በቬኒስ ቢናሌ እና dOCUMENTA (13) ኤግዚቢሽኖች ላይ ተሳትፋለች፡፡ የዊትኒ ሙዚየም አሜሪካን አርት አዋርድና የማክአርተር ፌሎውሺፕን አግኝታለች፡፡ ሥራዎቿ በኒውዮርክ ዘመናዊ የጥበብ ሙዚየም፣ በዋሺንግተን ዲሲ ብሔራዊ የጥበብ ጋለሪ እና ስሚዝሶንያን ተቋም እንዲሁም በሳንፍራንሲስኮ ዘመናዊ የጥበብ ሙዚየም ቋሚ ስብስብ ለመሆን በቅተዋል፡፡
ሰዓሊት ጁሊ ምህረቱ
ወቅታዊ ሁኔታ=====ሰዓሊ
የትውልድ ቦታ: አዲስ አበባ፣
የትውልድ ዘመን: ህዳር 19 1963 ዓ.ም
ወቅታዊ መኖሪያ ስፍራ: ኒውዮርክ ሲቲ፣ ዩኤስኤ
==========================================================
በዚህ ፔጅ ላይ ያልተነገረላቸው እና ስኬታማ የ ሀበሻ ሴቶች ታሪክ ይጻፋል እባክዎ ሼር በማድረግ የሀገርዋን ታሪክ ለአለም ያስተዋውቁap-ethiopia.png"/>
|