ባልና ሚስት ሻወር ተራ በተራ እየወሰዱ
ሚስት ቀድማ ጨርሳ ባል በተራው ሲገባ
በር ተንኳኳ:: ሚስት አሸርጣ በሩን ልትከፍት
ትሄዳለች:: ሰትከፍት የባሏ የመሰሪያ ቤት ሰው
ነው:: ባልሸን ፈልጌ ነበር ይላታል "ሻወር እየወሰደ
ነው:: ብላ ሰትመለሰ ተመልሶ ሊሄድ አለና ዞር ብሎ " ጡትሸን አሳይኝና 100 ብር ልሰጥሸ ብሎ ጠየቃት
ትንሽ አሰብ አደረገችና ማየት ብቻ?
.... አዎ... ከፈት አድርጋ ታሳየዋለች መቶ ብሩን
ይሰጣትና
አሁንም እንደመሄድ ብሎ ተመልሶ ዞር አለና
"ካሰነካሸኝ 200 ብር እሰጥሻለሁ:: አሁንም ትንሽ አሰብ አድርጋ........ ""መንካት ብቻ ""
.... አዎ!.. እሺ... አሁንም ከፈት አድርጋ
ታሰይዘዋለች::
""ትንሽ ያዝ አድርጎ ይቆይና ለቆ
ሁለት መቶ ብር ሰቶ ዞሮ ይሄዳል::
""መልእክት ግን ምን ነበር? አለችው እየሄደ "ጓደኛክ መጥቶ
ነበር ብቻ በይልኝ::
አላት ባልም
ከሻወር ሲወጣ "ማን ነበር በር ያንኳኳው "?..
ያ የመሰሪያ ቤት ጓደኛክ ነው........ እ ታዲያ የት
አለ?... ሻወር ነው ሰለው ሄደ 300 ብር ሰጠሸ አይደል?..... አዎ እንዴት አወክ
ብላ
ደንግጥ አለች...........
*
* *
* *
*
*
* *
*
* ለአሰቸኳይ ጉዳይ ፈልጎት ቢሮ እያለን ተበድሮኝ
ነው!::
|