ሀገሬ የፍቅር ተምሳሌት
"""""""""//"""""""
ሙስሊም ክርስቲያኑ
ተከባብሮ ሚኖርብሽ
ፍቅር እንደቆሎ ሚዘገንብሽ
ነጮች በሩቅ አይተውሚቀኑብሽ ውብ እመቤት እማማ ኢ\ትያዬ
ሁሌም ክብሬ መመኪያየ ነሽ
የፋሲካ ቀን ሙስሊሞች አጅበው
የኢድ እለት ክርስቲያኖች
አብረው ሆነው
በ ሁለት ድስት ሰርተው በልተው በደስታ ባዘንእድር ተደራጅተው
ሁሌም ይኖራሉ ተዋደው ተከባብረው
ተቻችለውና ተመሰሳስለው
ሀግሬ የፍቅር ተምሳሌት ፍቅር
እማ የልጆችሽ ኩራት መብራት
እማማ የኔ አለኝታ ነሽ የኛ ጮራራ ኑሪልን ዘላለም እኛም ባንቺ እንኩራ።
"""""""""""//"""""""""
ነብያት
|