ሰው ማለት
""""//"""
መዋል ማደርብቻ ሳይሆን
እየበሉና እየጠጡ ማደር
ሰው ማለት ሰው መሆን
ሰው እያለ በሌለ ጊዜ ሰው ጠፍቶ ሲቸግር
ሰው ሆኖ መገኘት ያኔ
እሄ ነው ሰው ማለት ለኔ
አሳቢ ለሌላው ሰው በጠፋ
ሰአት
እሄ ነው ሰውነት እሄ ነው ሰውማለት
ሰው እያለ ሚኖር ብዙ ነው
በደስታ ሚደሰትም እንደዛው
የችግር እለት ግን
ሚያስፈልገው
ሰው በጠፋ ጊዜ ከጎን ሚሆንነው
ሰው በሌለ ሰአት ሰው ሆኖ
መገኘት
እሱነው ሰውነት ሰው ማለት
ለኔ እሱነው ክብርና ኩራት
ሰው በሌለ ሰአት ሰውሆኖ መገኘት ያነው ትልቅነት።
"""""""""//""""""""
ነብያት
|